Tuesday, December 27, 2011

ጡመራ በትንሽ አእምሮ

ይህ ጡምራ ለመጀመር ያነሳሱኝ በርካታ ነገሮች ቢኆኑም:  አሁን አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማያቸው ነገሮች ላይ የሚሰማኝን ለመግለጽ ያነበብኳቸውን ጡመራዎች እና ጽሑፎች መዝግቤ በመያዝ ያነበበውም የሚጠቅምውን ቢዎስድ ያለውን አስትያየት ቢልግስ ብየ በማሰብ ነው:: 
ለዚህ ሀሳብ ያነሳሱኝ ጦማሪዎች:

1 comment: